Kadela Coffee Blog

Kadela Coffee
Internal News and Activities

Kadela Coffee House opens

Kadela Coffee House opens at HawassaIn addition to exporting quality Sidamo coffee worldwide, Kadela Coffee also serves the local community. They have opened a coffee house in the heart of the tourist city of Hawassa, near Turifat/Sefere Selam. Come and enjoy the authentic taste of Sidamo coffee.   …
Internal News and Activities

Farmers’ Day is held at our sites

We are working with our partner farmers as a family to enhance the relationship and build a more inclusive and sustainable coffee supply chain that benefits both parties. We recently held an annual meeting with member farmers to celebrate the successful completion of this year's harvest and coffee supply. Thank you for being our valued partners. …
External News and Activities

የፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ አበረታች እንደሆነ ተገለፀⵑⵑ

Subheaderየፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ አበረታች እንደሆነ ተገለፀⵑⵑ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ስራ አስፈጻሚ ትኩረቱን በሴቶች ላይ ያደረገው Women, Coffee and Climate ፕሮጀክት አጠቃላይ ሲያከናውናቸው በቆዩ ተግባራት ዙሪያ ክብርት የኢፌዲሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ∕ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ ክቡር ዋና ዳይሬክተር ዶ∕ር አዱኛ ደበላ፣ የስፓኒሽ ኮኦፐሬሽን ሀላፊ እንዲሁም በስፓኒሽ ኮኦፐሬሽን የአፍሪካና ኢስያ ፕሬዝደንት በተገኙበት ሰፊ ገለጻ ተደርጓል∶∶ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የሚገኘው የቡና ማሰልጠኛ ማእከልም ተጎብኝቷል∶∶ፕሮጀክቱ በስፓኒሽ ኮኦፐሬሽን ድጋፍ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን የኢትዮጵያ ደን ልማት፣ የምስራቅ አፍሪካ ጥናትና ምርምር …
External News and Activities

የአፍሪካ የቡና ሳምንት በታላቅ ድምቀት በይፋ ተከፈተ!!20ኛው የአፍካ ጉባኤም እየተካሄደ ነው::

የአፍሪካ የቡና ሳምንት በታላቅ ድምቀት በይፋ ተከፈተ!! 20ኛው የአፍካ ጉባኤም እየተካሄደ ነው:: የመጀመሪያው የአፍሪካ ቡና ሳምንት እና 20ኛው የአፍሪካ ባለልዩ ጣዕም የቡናዎች ማህበር ጉባኤና ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል::ጉባኤውና ኤግዚቢሽኑን በጋራ በመሆን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን፣ የአፍሪካ ባለልዩ ጣዕም ቡናዎች ማህበር/AFCA እንዲሁም ኢንተር አፍሪካ ኮፊ ኦርጋናይዜሽን/IACO ናቸው ።ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት አራት ቀናት በሚካሄደው ጉባዔ እና ኤግዚቢሽን ላይ ዓለም አቀፍ ቡና ገዥዎች፣ ቆዪዎች፣ ቡና አምራቾች፣ አልሚዎች, ላኪዎች, የዘርፉ ባለሙያዎች, የክልልና ፌዴራል መ/ቤቶች የስራ ሃላፊዎች, የምርምር ተቋማት እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው …
External News and Activities

የቡና ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው

የቡና ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው ክቡር የቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ የመንግስት እና የግል ሚዲያዎች በተገኙበት በመጪው ሳምንት አለማቀፍ የቡና ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን መካሄዱን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ክቡር ዋና ዳይሬክተሩ እንደገለፁት፤ ከ800 በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች የሚሳተፉበት የመጀመሪያው "የአፍሪካ የቡና ሳምንት በኢትዮጵያ" እና 20ኛው የአፍሪካ ኮፊ አሶሴሽን ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን ከጥር 28 እስከ የካቲት 2 /2016 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተናግረዋል፡፡ ለአንድ ሳምንት በሚቆየው ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን ላይ የተለያዩ ታዋቂ ሰዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ አለማቀፍ ቡና …
Coffee Shop

በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ስር የሚሰሩ የፕሮጀክት ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ እና የፕሮግራም በጀት አዘገጃጀት ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ስር የሚሰሩ የፕሮጀክት ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ እና የፕሮግራም በጀት አዘገጃጀት ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ (ጥር 25/2016 ዓ ም፡ ኢ/ቡ/ሻ/ባ)፡ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ስር የሚሰሩ የፕሮጀክት ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ እና የፕሮግራም በጀት አዘገጃጀት ስልጠና በቢሾፍቱ ፒራሚድ ሆቴል በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡መድረኩን በይፋ የከፈቱት በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰፊሳ አባቡ ናቸው፡፡ አቶ ሰፊሳ በመክፈቻ ንግግራቸው ወቅት በባለስልጣን መ/ቤቱ በጀት ብቻ ስራዎችን ማከናወን አስቸጋሪ በመሆኑ በአጋርነት የሚሰሩ ፕሮጀክቶችን በአግባቡ መጠቀም የሚያስፈልግ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ በመሆኑም የዛሬው …
Coffee Shop

አውሮፓ ህብረት በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ባለው መመሪያ (EUDR) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ!

Subheaderአውሮፓ ህብረት በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ባለው መመሪያ (EUDR) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ! አውሮፓ ህብረት በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ባለው መመሪያ (EUDR) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ!  መድረኩ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ በማድረጉ የተለየ ያደርገዋል ተብሏል!!ጥር 23/2016 ዓ.ም፡ ኢ/ቡ/ሻ/ባ)፡-የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አውሮፓ በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ባለው መመሪያ (EUDR) ዙሪያ በስካይላይት ሆቴል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጥቷል፡፡መድረኩን በይፋ የከፈቱት የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር አዱኛ ደበላ ናቸው፡፡ ዶ/ር አዱኛ በመክፈቻ ንግግራቸው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን ካስተላለፉ በኋላ በዛሬው ዕለት ለመገናኘታችን ምክንያት በቅርቡ …
External News and Activities

Coffee: The History of a product

Often the subject of controversy among athletes and followers of a healthy lifestyle is disputes about the admissibility of drinking coffee before or after training. This is normal because people who play sports try to monitor the health of their bodies and eat predominantly healthy and non-harmful foods. And although the composition of the coffee drink has long been studied by scientists, the debate about its effect on the body has not subsided so far. But be that as it …
External News and Activities

The Difference Between Arabica and Robusta

Often the subject of controversy among athletes and followers of a healthy lifestyle is disputes about the admissibility of drinking coffee before or after training. This is normal because people who play sports try to monitor the health of their bodies and eat predominantly healthy and non-harmful foods. And although the composition of the coffee drink has long been studied by scientists, the debate about its effect on the body has not subsided so far. But be that as it …
go top