በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ስር የሚሰሩ የፕሮጀክት ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ እና የፕሮግራም በጀት አዘገጃጀት ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ስር የሚሰሩ የፕሮጀክት ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ እና የፕሮግራም በጀት አዘገጃጀት ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
(ጥር 25/2016 ዓ ም፡ ኢ/ቡ/ሻ/ባ)፡ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ስር የሚሰሩ የፕሮጀክት ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ እና የፕሮግራም በጀት አዘገጃጀት ስልጠና በቢሾፍቱ ፒራሚድ ሆቴል በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡መድረኩን በይፋ የከፈቱት በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰፊሳ አባቡ ናቸው፡፡ አቶ ሰፊሳ በመክፈቻ ንግግራቸው ወቅት በባለስልጣን መ/ቤቱ በጀት ብቻ ስራዎችን ማከናወን አስቸጋሪ በመሆኑ በአጋርነት የሚሰሩ ፕሮጀክቶችን በአግባቡ መጠቀም የሚያስፈልግ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ በመሆኑም የዛሬው …