External News and Activities የፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ አበረታች እንደሆነ ተገለፀⵑⵑ
Subheaderየፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ አበረታች እንደሆነ ተገለፀⵑⵑ
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ስራ አስፈጻሚ ትኩረቱን በሴቶች ላይ ያደረገው Women, Coffee and Climate ፕሮጀክት አጠቃላይ ሲያከናውናቸው በቆዩ ተግባራት ዙሪያ ክብርት የኢፌዲሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ∕ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ ክቡር ዋና ዳይሬክተር ዶ∕ር አዱኛ ደበላ፣ የስፓኒሽ ኮኦፐሬሽን ሀላፊ እንዲሁም በስፓኒሽ ኮኦፐሬሽን የአፍሪካና ኢስያ ፕሬዝደንት በተገኙበት ሰፊ ገለጻ ተደርጓል∶∶ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የሚገኘው የቡና ማሰልጠኛ ማእከልም ተጎብኝቷል∶∶ፕሮጀክቱ በስፓኒሽ ኮኦፐሬሽን ድጋፍ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን የኢትዮጵያ ደን ልማት፣ የምስራቅ አፍሪካ ጥናትና ምርምር …





